መብራቱን አጥፍቼዉ አልጋዬ ላይ የወጣሁት በግዜ ነዉ። አለወትሮዬ እንቅልፍ የሚባል ነገር በአይኔ አልዞር ብሎኝ ከጨለማዉ ጋር ፊት ለፊት ተፋጥጠናል። የነፋስ ሸዉታ እንኳን የማይሰማበት ደረቅ ሌሊት ነዉ። ጨላማዉ አይን ይበሳል። እቤቱ ዉስጥ ያለዉ ሰዉ ሁሉ ተኝቷል። ቀኑን በሠላም ላዋለኝ አምላክ ምስጋና ሰጥቼ ሌሊቱንም አደራ ብዬዉ ፀሎቴን ጨረስኩ። ያ ምቀኛ እንቅልፍ ግን አሁንም እንደከዳኝ ነዉ። ትንሿ አልጋዬ […]

Read more

Sheger FM: The Young Girl from Harar Who’s Best Friends with Wildlife..ትላንት ማምሻውን በቀረበው የሸገር ልዩ ወሬ ላይ የቀረበችው ሥሜና የመጣሁበት ቦታ አይጠቀስ ያለችው ወጣት የእንስሳት ፍቅር ብዙዎችን አጀብ አስብሏል፡፡ ሰዎችን አስተባብራ ከሕገወጥ አዘዋዋሪዎች የምታስጥላቸውን የአንበሳ ደቦሎችና የአቦሸማኔ ግልገሎች የምትንከባከበው ይህች ወጣት ውሎዋና አዳሯ ከዱር እንስሳቱ ጋር መጫወትና መላፋት ነው፡፡ ቤተሰቦቿ “አብዳለች” ቢሏትም እሷ ግን […]

A Russian airliner has crashed in central Sinai with more than 200 people on board, the office of Egypt’s prime minister has confirmed. The Airbus A-321 had just left the Red Sea resort of Sharm el-Sheikh, bound for the Russian city of St Petersburg. Wreckage of the plane has been found in the Hassana area. […]

Read more

Neil Thomas Douglas encounters stranger with whom he shares an uncanny resemblance on flight to Galway A man has spoken of the “total weirdness” of encountering his doppelganger after boarding a flight and finding him sitting in his seat. Neil Thomas Douglas, a photographer from Glasgow, was travelling to Galway via Stansted on Thursday night […]

Read more