የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን የጠለፈው ረዳት ፓይለት መኪና ለጨረታ ቀረበች

3.60K Views0 Comments

በጥር 2006 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ጣሊያን ሲበር የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 767 አውሮፕላን ጠልፎ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ያሳረፈው ረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበራ ንብረት የሆነች የቤት መኪና በሐራጅ ለጨረታ ቀረበች፡፡ የሰሌዳ ቁጥር አአ 2-A32521 መኪና ጨረታ ያቀረበው ዘመን ባንክ ነው፡፡ ረዳት አብራሪ...

በሊቀ ጳጳሱ መኖርያ ቤት ቦምብ ፈነዳ ፤ አምስት የሀገረ ስብከቱ አላፊዎች እና ሠራተኞች ተጠርጥረዋል

776 Views0 Comments

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የደብረ ብርሃን መኖርያ ቤታቸው፣ ታኅሣሥ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ቦምብ መፈንዳቱ ተገለጸ፡፡ በመንበረ ጵጵስናው የሊቀ ጳጳሱ መኖርያ በሚገኘው ዕቃ ቤት አጠገብ የፈነዳው ቦምቡ፣ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬምም ኾነ በሌላ ሰው ላይ ያ...

የአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ የ10 ሚሊዮን ብር ስራ በጸረ ሙስና ተሰረዘ

2.23K Views0 Comments

ጸረ ሙስና ኮሚሽን አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ከኢትዮጲያ ቴሌቪዥን ባለስልጣናት ጋር ተመሳጥሮ ሊሰራው የነበረውን ሰራ ሰረዘው። ልማታዊ አርቲስት የሚባለው ሰራዊት ፍቅሬ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 50ኛ አመቱን ለማክበር ባወጣው ጨረታ ከባለስልጣኑ ኃላፊዎች ጋር ባደረገው መመሳጠር የቀረበውን የይስሙላ ጨረታ እንዳሸነፈ ተደርጎ የ9 ሚሊ...

የአከሰስ ሪል እስቴት ስራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ዋስትና ውጪ ሆነው እንዲከራከሩ ተወሰነ

395 Views0 Comments

የአከሰስ ሪል እስቴት ስራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ዋስትና ውጪ ሆነው እንዲከራከሩ ተወሰነ። አቶ ኤርሚያስ በማታለል ወንጀል ተጠርጥረው ፖሊስ ለምርመራ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ቢጠይቅም የስር ፍርድ ቤቱ የተሰጠው ጊዜ በቂ ነው በማለት የ500 ሺህ ብር ዋስትና መፍቀዱ ይታወሳል። ፖሊስ ለፌደራል ከፍ...

በሳኡዲ የጋዝ ፍንዳታ 2 ኢትዮጵያውያንን ገድሎ፣ 1 አቁስሏል

465 Views0 Comments

በሳኡዲ አረቢያ አጅማን ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ቤት ማብሰያ ክፍል ውስጥ የተከሰተ የጋዝ ሲሊንደር ፍንዳታ፣ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለህልፈተ ህይወት ሲዳርግ፣ አንዲት ሌላ ኢትዮጵያዊትንና አንዲት ኢንዶኔዢያዊትን በከፍተኛ ሁኔታ ማቁሰሉን ዘ ገልፍ ኒውስ ዘግቧል፡፡ ባለፈው ረቡዕ የተከሰተው ፍንዳታ ስሟ ያልተጠቀሰውን የ47 ...

ግብፃዊው ባለሀብት በ25 ዓመታት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ አራዳ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ወሰነ

283 Views0 Comments

የፕላስቲክ ቱቦዎችንና መገጣጠሚያ ማሽነሪዎችን ለማስመጣትና በአገር ውስጥ ለመገጣጠም ከኢትዮጵያውያን ጋር ባለድርሻ በመሆን ያቋቋሙትን ኩባንያ መጠቀሚያ በማድረግ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኤልሲ ከፍተው ካገኙት የውጭ ምንዛሪ ውስጥ ከ62.2 ሚሊዮን ብር በላይ በውጭ ባንክ መደበቃቸው የተረጋገጠባቸውን ግብፃዊ መሆናቸው የተጠቆመው ሚስተር አይመን ...

31 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን ያወጡት ፕሮፌሰር (ጌጡ ተመስገን)

8.48K Views0 Comments

የጥቁር አንበሳ ሾፌር ናቸው ለአምስት ዓመታት ያህል ታመዋል ሲታከሙ ሲሻላቸው ሲመለስባቸው ቆይቷል፡፡ አሁን ወደ መጨረሻው ይብስባቸውና ሆዳቸው ከሚባለው በላይ ማበጥ ይጀምራል… የሚመገቡት ጥቂት በመሆኑ ሰውነታቸው አቅም ያንሰዋል በህክምናው ስኳር ያንሳቸል… ይጥላቸዋል… እንደተለመደው ምርመራ ያደርጋሉ … ሃኪሙ ያያቸውና የቀዶ ህከምና በአስቸኳይ...

ሄምሮይድ/ኪንታሮት -(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

4.61K Views0 Comments

ሄምሮይድ ወይንም በተለምዶ ኪንታሮት ብለን የምንጠራው የሕመም ዓይነት ሲሆን ሕመም የሚከሰተው በፊንጢጣ ላይ የደም ስሮች (veins) ቬይንስ በሚያብጡ ጊዜ ነው፡፡ ሄሞሮይድ/ኪንታሮት ሠገራን በምናስወገድ ጊዜ ከማማጥ ወይንም በእርግዝና ጊዜ በሚከሰት የደም ስሮች ላይ የሚገኝ ግፊት ምክንያት የሚመጣ ሲሆን በሁለት መልኩ ይከፈላል፡፡...

የወር አበባ ህመም

4.50K Views0 Comments

የወር አበባ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል በግልጽ እንዲወራ ከማይፈልጋቸው ጉዳዩች አንዱ ነው ነገር ግን በሰፊው ልናወራበት ልንወያይበት የሚገባ ጉዳይ ነው በተለይ የጤናዎ ጉዳይ ሲሆን፡፡ ስለ ወር አበባ የሰሙት ወይም እንዲያዉቁ ያደረገዎት ያደጉበት ማህበረሰብ ወይም አንደ ወይም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እያሉ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ በየወሩ እየ...

የማር ጥቅሞች _(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)

3.14K Views1 Comments

1. ንጹህ ማር በቫይታሚን እና በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ ሲሆን እነዚህ ቫይታሚኖች እና ንጥረ ነገሮችም ሰውነታችንን ከባክቴሪያዎች ይከላከላሉ፡፡ • ማር የሰውነታችንን የበሽታ መከላከል አቅም ይጨምራል፡፡ • ጉንፋን ሲይዘን እና የሚያስለን ከሆነ አንድ ወይም ሁለት የሻይ ማንኪያ ማር በትኩስ ውሃ ውስጥ መበጨመር አንዲሁም ...

አመጋገብዎ ከደም አይነት አንጻር ምን መምሰል አለበት?

2.99K Views0 Comments

የሚመገቧቸው ምግቦች ከደም አይነት አንጻር ጠቀሜታ እና ጉዳት አላቸው። ሁሉም ምግቦች ለሰውነት እኩል ጠቀሜታ የላቸውም፤ ከዚህ አንጻር የሚመገቧቸው ምግቦች በሶስት ደረጃ ይመደባሉ። በዚህም ከደም አይነት አንጻር በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ፣ አስፈላጊ እና ለምግብነት የማይመከሩ ተብለው ተመድበዋል። የመጀመሪያዎቹ ለሰውነት እንደ መድሃኒት የሚያ...

የጥብስ ቅጠል የጤና ጥቅሞች -(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

2.69K Views0 Comments

    ካንሰርን ይከላከላል ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል) በውስጡ የያዘው ካርኖሶል የተባለ ንጥረ ነገር ካንሰርን የመከላከል አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ✔ የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል ከጥንት ጀምሮ ስለዚህ ጥቅሙ የሚነገርለት የጥብስ ቅጠል በውስጡ የያዘዉ ካርኖሲክ አሲድ የአንጎል ነርቮችን የመጠበቅ አቅም ስ...

ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች -(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

2.68K Views0 Comments

  ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ፋይቶኑትሪየንት ማለትም ካሮቲን፣ ሉቲየን ዚያዛንቲን በውስጡ ይዟል። ✓ ቃር...

«የተሰነጣጠቀ ተረከዝን እንዴት በቀላሉ ማስወገድ እንችላለን?»

1.99K Views0 Comments

1. ሎሚ glycerin እና ጨው • ሞቅ ባለ ዉሃ በጥቂቱ የሎሚ ጭማቂ :glycerin: እና ጨው: ከጨመሩ በኃላ እግርን ከ 15-20 ደቂቃ ማቆየት:: • pumice stone ወይም foot scrubber በመጠቀም ቀስ አድርጎ መፈግፈግ:: • 1 ማንኪያ glycerin እና 1 ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ በመቀላቀል ተረከዝን መቀባት:: ከዚያ ...

ቫሪኮስ ቬይንስ (Varicose veins) -(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

1.88K Views0 Comments

  ቫሪኮስ ቬይንስ የምንለው የሕምም ዓይነት በማንኛውም የሰውነት ክፍላችን ቬይኖች (የደም መልስ) ቱቦዎች ሊከሰት የሚችል ቢሆንም በአብዛኛው የሚያጠቃውና የተለመደው በእግር ላይ የሚከሰተው ነው፡፡ ይህም የሚሆነው ብዙ መቆምና በሰውነታችን ቬይንስ (የደም መልስ) ቱቦዎች ላይ ግፊት ስለሚፈጥር ነው፡፡ ► ለቫሪኮስ ...

አንድ ዓመት ሞላን ! ……ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን !!

920 Views0 Comments

የተወደዳችሁ የገፃችን ተከታታዮች አንድ ብለን የዛሬ ዓመት ጀምረን 70 ሺህ ተከታዮች አግኝተን የአንደኛ ዓመት የልደት በዓል ላይ ደረስን ።ከኛ ጋር ለመሆን ስለመረጣችሁን እክብሮታዊ ምስጋናችን ይድረሳችሁ ። ቃልኪዳን ቲዩብ ወደ ሶሻል ሚዲያ ከመቀላቀሏ በፊት ላለፉት 17 ዓመታት በኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ውስጥ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የ...

እውን እነ ሌ/ኮ መንግስቱ ሃ/ማሪያም የዛሬ 25 አመት ከአገር ሲወጡ ፓይለቶቹን አሰገድደው/ ፕ/ቱ ተገደው ነበር?-(ከታምሩ ገዳ)

5.45K Views0 Comments

“ ሻለቃ ደመቀ ባንጃው አውሮፕላኑ ውስጥ እንደ ዶሮ ጠምዝዘው እንዳይገሉኝ ፈርቼ ነበር” ረዳት አብራሪው ያሬድ ተፈራ የቀደሞው የኢትዮጵያ ርእሰ ብሄር የነበሩት ሌተና ኮለኔል መንግስቱ ሃይለማሪያም የቱን ያህል ወደድናቸውም ፣ጠላናቸውም ፣የታሪክ አጋጣሚ ይሁን ፣የእድል፣ አሊያም የብልጣብልጥነት ሚዛኑ ማየል፣ ኢትዮጵያን በጥሩ ይሁን፣ ...

“በ700 የድጋፍ ማሰባሰቢያ” በሕዝብ ላይ ወንጀል ተፈፅሟል! -ስዩም ተሾመ

1.09K Views0 Comments

በኦሮሚያና ሶማሊ ክልለ አዋሳኝ አከባቢዎች ላይ የተከሰተው ግጭት እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። በሰውና ንብረት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው። እንደ ሀገር በወደፊት አብሮነታችን ላይ ትልቅ ጠባሳ የጣለ ክስተት ነው። ከዚህ በተጨማሪ፣ በግጭቱ ምክንያት ከ50 እስከ 60 ሺህ ዜጎች መፈናቀላቸው ተዘግ...

የአለም ባንክ እውነትና ኩሸት! – ኤርሚያስ ለገሰ

34 Views0 Comments

  ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የአለም ባንክ ሪፓርት ብዙ የሚነግረን ቁምነገሮች አሉ። በአንድ በኩል የሕውሐት አገዛዝ የገባበትን ማጥ ያሳየናል ። ይህም አገዛዙ ጊዜውን ጠብቆ ተፈጥሮአዊ ሞቱን ሊሞት መቃረቡን ሐገራዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች የሚያሳዩበት ነው። በሌላ በኩል አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና ምእራባውያን በሚያካሂዱት ስውር ደ...

መረራ ጉዲናን ሳስታውስ – ( አፈንዲ ሙተቂ )

2.12K Views0 Comments

በ1988 የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ESLCE) እንደወሰድኩ ነው፡፡ ዕለቱ ከሚያዚያ ወር መአልት አንዱ መሆኑ ይታወሰኛል፡፡ በዚያች ዕለት የጀርመን ድምጽ ራድዮ ከቀደሙት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተለየ ዓላማን ያነገበ ድርጅት መቋቋሙን ዘገበ፡፡ የድርጅቱ መስራች የሆኑት ግለሰብ የተናገሩትንም ቀንጨብ አድርጎ አስደመጠን፡፡ በጉዳዩ...

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! – ኤርምያስ ለገሰ

1.61K Views0 Comments

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፕሬሽን ( ሜቴክ) ሌብነት እና ዝርፊያ ብዙ ተብሏል። እድሜ ይስጠን እንጂ ለወደፊቱም እጅግ በጣም ብዙ ይባላል። በትክክልም ይህ በእውቀት አልቦነት እና ማን አለብኝነት የሚንቀሳቀስ ኮርፖሬሽን በአንድ በኩል የአገሪቱ መፃኢ እድል እ...

ግብር በአምባገነን አገዛዝ – ( ታደስ ብሩ )

396 Views0 Comments

ግብር በአምባገነን አገዛዝ ስለ አምባገነን አገዛዝና ግብር ሲነሳ መጥቀስ የምወደው የእውቁ ኢኮኖክስ ማንኩር ኦልሰን Dictatorship, Democracy, and Development ነው። ከዚህ ጽሁፍ በዛ አድርጌ ልጥቀስ። === ዘላን ወንበዴዎች /roving bandits/ ነጥቀው ይሮጣሉ፤ መቼ እንደሚመለሱ አይታወቅም። እነዚህ ወንበ...

“ኢህአዴግ ከአሜሪካን ጋር የሚጫወትበትን ካርድ ጨርሷል” ኦባንግ ሜቶ

1.05K Views0 Comments

“ ለአዲሱ ረቂቅ ህግ ምላሹ “ አንቀበልም ″ ከሆነ የሚያስከፍለው ዋጋ የከፋ ነው ፤ ህጉን በሎቢ አስገለብጣለሁ ብሎ ማሰብ ዛሬ ላይ የዋህነት ነው፤ ካርዶች አልቀዋል” በኢትዮጵያ የሚፈጸመውንና የተፈጸመውን የሰብዓዊ መብቶች ይዞታና አጠቃላይ አስተዳድሩን የሚወቅስ የህግ ረቂቅ በዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መምሪያ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ቀርቦ ...

በማሕጸን ከነበረበት ጊዜ ጀመሮ እስከአሁን በወያኔዎች ስቃይ እየደረሰበት ያለ ልጅ – (ግርማ ካሳ)

1.41K Views0 Comments

ከአሥር አመታት በፊት ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የፖለቲካ ክፍተትና ዴሞክራቲክ እንቅስቃሴ መታየት ጀመረ። አስኳል ፣ ሚኒሊክ፣ ሃዳር፣ አዲስ ዜና፣ ሰይፈ ነበልባል ..እያለ ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ነጻ ጋዜጦች ይታተሙ ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአሥራ አራት አመታት ጆሮዉን ሲያደነቁረው የነበረውን የዘር ፖለቲካ አንቅሮ በ...

SHEGER FM 102 በዜብራ የሚያቋርጠው ውሻ – ‘3 ብሬ’ን እናስተዋውቃችሁ

500 Views0 Comments

ግራ ቀኙን አይቶ በዜብራ የሚያቋርጠው ውሻ - ‘3 ብሬ’ን እናስተዋውቃችሁ…   በአዲስ አበባ የባቡር ሰፈር ነዋሪ የሆነው 3 ብሬ የተሰኘው ውሻ ብዙዎችን አጀብ ያስባለ ነው፡፡ በ3 ብር በመገዛቱ ሳቢያ “3 ብሬ” ተብሎ የተሰየመው ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ውሻ እንዲች ብሎ ያለ ዜብራ መንገድ አያቋርጥም፡፡ ምግቡን ወደ...

ኢቢኤስ ቲቪ የማነው? -( በያገርሰው ጥበቡ)

3.92K Views0 Comments

ኢቢኤስ ቲቪ በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ዙሪያ በማህበራዊ ድረ-ገፅና በጋዜጦች የወጡትን ትችቶች ተከታትያለሁ፡፡ ትችቶቹ በይበልጥ የተመልካችን ስሜት በሚጎዱ፤ለአገራችን ባህልና ስነልቦና ትርጉም በማይሰጡ የተወሰኑ የጣቢያው ዝግጅቶች ላይ ያተኮሩ ይሁኑ እንጂ ፤ጣቢያው በአጠቃላይ አገርና ወገን ያለው የማይመስል፣የአማተር ብሮድካስቲንግ ምሳሌ ለ...

ከህወሓት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ-ሳዲቅ አህመድ

2.21K Views0 Comments

ህወሓቶች ስለ ህወሃት ሲናገሩ በሚል ርህስ ህወሓት ለአማራ ህዝብ ስር የሰደደ ጥላቻ አለው፣ኦሮሞዎችን ነጥሎ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከፍቷል ይላሉ ህወሓቶችከህወሓት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ የሚቆረቆሩትን አነጋግሮ ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የሰራውን ልዩ ፕሮግራም ይሙልከቱ። [jwplayer mediaid="11728"]

ፌስቡክ እና 10 አስገራሚ እውነታዎች

3.57K Views0 Comments

ፌስቡክ ኩባንያ በያዝነው ወር በአንድ ቀን ውስጥ 1 ቢሊየን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች እንደጎበኙት ማስታወቁ ይታወሳል። በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶችም ፌስቡክ በርካቶች በሞባይሎቻቸውና ኮምፒውተራቸው የሚጭኑት (ዳውንሎድ) የሚያደርጉት የማህበራዊ ድረ ገጽ አፕሊኬሽን ነው። እኛም ከዚህ በታች ስለ ኩባንያው 10 አስገራሚ እውነታዎች (fun fact...

ኤድዋርዶ ቅስናውን ትቶ ታሪክ ነጋሪ እና ፎቶ ግራፍ ለጣፊ ሆነ(ጓዴ ጥላሁን አገሬ)

5.32K Views0 Comments

የኤዱ እናት ልጃቸው ኤድዋርዶ ቄስ እንዲሆንላቸው ተስለው ነበር። እንዲህ ሲሉ "የዲማው ጊዮርጊስ ልጄን በረድኤትህ ጠብቅህ ካህን ካደረገህልኝ ፣ ቅኔ እና ዜማ በቤትህ እየተማረ እንዲያገለግልህ፣ ኋላም በቅስናው ድጋሜ ያንተ ባሪያ እንዲሆንልህ አደርጋልሃሁ" በማለት . ኤዱ ዲማ ከመሄዱ በፊት በአዲስ አበባ ፈረንሳይ ከሚገኙ መርጌታ ዘንድ ሀ...

ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ማን ናት? (የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ልጅ)

3.90K Views0 Comments

በአውስትራሊያ የሚታተም “አሻራ” የተሰኘ መጽሔት በቁጥር 2 ዕትሙ፣ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን በተለያዩ ጽሑፎች ዘክሯል፡፡ እኛ ግን ለዛሬ ልጃቸው ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ከመጽሔቱ ጋር ያደረገችውን ቃለምልልስ መርጠን ከመለስተኛ የአርትኦት ሥራ በኋላ ለአንባቢያን አቅርበነዋል፡፡ ራስሽን ለአንባቢ በማስተዋወቅ ውይይታችንን...

‹‹ሦስት መቶ ሺሕ ሔክታር መሬት እንዲሰጡኝ አልጠየቅሁም ፤ የጋምቤላ ክልል ኃላፊዎች ግን ሦስት መቶ ሺሕ ሔክታር መሬት እንሰጥሃለን ቢሉኝም እኔ ማልማት የምችለው አሥር ሺውን እንደሆነ ገልጬ ነበር፤››የካሩቱሪ መሥራች ሳይ ራማክሪሽና ካሩቱሪ

1.50K Views0 Comments

ካሩቱሪ ለሁለተኛ ጊዜ ሐራጅ ወጣበት የህንዱ ካሩቱሪ ግሎባል ሊሚትድ በእህት ኩባንያው ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በኩል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረውን 55.8 ሚሊዮን ብር ሊከፍል ባለመቻሉ ሐራጅ ተባለ፡፡ ባለፈው ዓመትም በ65 ሚሊዮን ብር ዕዳ ባንኩ ሐራጅ አውጥቶበት እንደነበር ሪፖርተር መዘመገቡ ...

ጌታቸው ይመር (አሌክስ አብርሀም) እና ያልተገራ “ፈረሱ” ከኢብራሂም ሻፊ አህመድ

6.66K Views0 Comments

የዓለማችን ሁለተኛው ጸረ ፕሬስ መንግስት የሆነው ኢህአዴግ ጋዜጠኞችን እስር ቤት በማጎር የሚረካ አልሆነም። እናም ከጥቂት ተልመጥማጭ የህትመት ውጤቶች በቀር የሰላ ሂስ በማቅረብ የሚታወቁትን ጋዜጣና መጽሄቶች በጉልበት ዘግቶ ጋዜጠኞችንም ለስደት ዳረገ። የረጂዎቹ ምዕራባውያን በትር እስኪያርፍበት። አምባገነኑ አገዛዝ ከዓመት በኋላ ደግሞ የበ...

የመንገድ ዳር ፍልስፍናዎች /ቢኒያም ሐብታሙ/

941 Views0 Comments

እኔና ጓደኛዬ ከስራ በኋላ ተገናኝተን መኪና ውስጥ ሻይ እየጠጣን እያወጋን ነበር፤ በድንገት የመኪናችን መስኮት በር ተንኳኳ… ጎስቆል ያሉ አዛውንት… "ልጆቼ አንድ ብር ስጡኝ?" ብለው የተማፅኖ ቃና በሌለው አኳኋን ጠየቁን፡፡ ‘…ስጡኝ’ የምትለው ቃል ትንሽ ደስ ባትልም ጓደኛዬ ከአፍታ ማቅማማት በኋላ ከኪሱ አንድ ብር አውጥቶ ሰጣቸውና… "ጠጡ...

የመጨረሻዉ መጀመሪያ | አሜሪካ ለምን የአርባ ምንጭ የሰዉ አልባ አይሮፕላን ማስነሻ ጣቢያዋን መተዉ አስፈለጋት? – ከሳዲቅ አህመድ

9.45K Views0 Comments

ወደ አለም አቀፉ የዲፕሎማሲ መንደር ቀረብ ቀረብ ማለት ከጀመሩ ወራት ተቆጥረዋል።ከሐያላኑ አገራት ጋር የቀጥታ ሳይሆን የእጅ አዙር የዲፕሎማሲ ጉዞን ሳይጀምሩ አልቀሩም የሚሉም አሉ። በጠመዝማዛዉ መንገድ የሚጓዙት የዲፕሎማሲ ጉዞ ከሚፈልጉበት ቦታ እስኪያደርሳቸዉ ድረስ እምብዛም አትኩሮት አልሳቡም። እርሳቸዉ ግን እየተጓዙ ነዉ። ፕሬዝዳንት ኢ...

‹‹በሕገ መንግሥቱ ውስጥ የአውራ ፓርቲ ሥርዓት ቦታ የለውም›› ዶ/ር አበራ ደገፋ፣ የሕገ መንግሥት ኤክስፐርት

2.61K Views0 Comments

ዶ/ር አበራ ደገፋ የሕገ መንግሥት ኤክስፐርት ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ዶ/ር አበራ በሕገ መንግሥት ጉዳዮች ላይ በርካታ ሥራዎችን አሳትመዋል፡፡ ከቀናት በፊት ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. በሥራ ላይ ከዋለ 20ኛ ዓመቱን በደፈነው የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት፣ በተለይም ሕገ መንግሥቱን የመተርጎም ...

የግርማ ዱሜሶ ፈተና! ክፍል 1( አዋዜ)

1.33K Views0 Comments

https://youtu.be/y32u-SFFjQA

የ5 አመቷ ሶፊያ አለም አቀፍዊ መልእክተኛ እና ጀግና ሆነች (ታምሩ ገዳ)

2.27K Views0 Comments

የሮማው ካቶሊክ ቤ/ክ ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ ፍራንሲስ በአሜሪካ የሚያደረጉትን የ 6 ቀናት ጉብኝታቸውን ለማደረግ እሮብ እለት ከቀትር በሁዋላ ወደ ዋሽንገተን ዲሲ ጎራ ሲሉ ከተቀበሏቸው ታላላቅ መሪዎች (ፕ/ት ኦባማን እና ቤተሰቦቻቸው ጨምሮ) ይልቅ 11ሚለዮን ሰዎችን በመወከል ከካሊፎርኒያ /ሎሳንጀለስ ከተማ ድረስ ተጉዛ ፓፓውን በግንባር ያገ...

ኢትዮጵያዊቷ ተመራጭ-dw

802 Views0 Comments

ጀርመን ውስጥ በመኖር 13 አመት ያስቆጠረችው የደቡብ ጀርመን ከተማ ኑረንበርግ የውጪ ዜጎች የውሕደት ምክር ቤት አባላት በተደረገው ምርጫ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቃልኪዳን በዛብህ አሸነፈች። ቃልኪዳን በዛብሕ ሰላሳ አባላት ላሉት ምክር ቤት ከተወዳደሩት ሰማንያ አንድ ዕጩዎች ከምድቧ የመጀመሪያውን ደረጃ በማግኘት ነው ያሸነፈችው።የዶቼቬሌው ነጋሽ መ...

“ፍራቻን ከሰው ትከሻ ላይ ያወረደ ስብሰባ ነበር” የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው-VOA Amharic

723 Views0 Comments

በከፍተኛ የትምሕርትና የሥራ ደረጃ ላይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥምረት ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በተቋቋመው ቪዥን ኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቭዥን(ኢሳት) አዘጋጅነት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ቅዳሜና እሁድ የተካሄደው የሁለት ቀናት ውይይት፤ በኢትዮጵያ ውስጥ እየጨመሩ የሚሄዱትን ግጭቶች ለመፍታትና የብሔራዊ አንድነት መንፈስን ለማጠናከ...

በኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ከ65 በላይ ሰዎች ተገደሉ-VOA Amharic

673 Views0 Comments

በሶማሌ ክልል ከ65 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የቀድሞው የኢትዮጲያ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሰመጉ (HRCO) በ139ኛው ልዩ መግለጫው ላይ ይፋ አደረገ። በሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ኃይል ከ65 በላይ ሰዎች መገደላቸውን፤ ከ153 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውንና ከ15 ሚልዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት መውደሙን የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሰመጉ በል...