በአዲስ አበባ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ዙሪያ የአሜሪካን ድምጽ ሬዲዮ ከሁለት ምሁራን ጋር ያደረገው ውይይት።

የፕሮግራሙ ተወያዮች በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የሚገኘው የአሜሪካን የተፈጠሮ ሙዚየም የጥናት ቡድን አባል የሆኑት ዶ/ር ዩሃንስ ዘለቀና በዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪው የሕግ የፖሊሲና የቢስነስ አማካሪው ዶ/ር ብርሃን መስቀል አበበ ሰኚ ናቸው።

ውይይት በአዲስ አበባ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ዙሪያ_VOA Amharic

| Interviews |
About The Author
-