ድምጸ መረዋውና ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ (ሀይሌ ዘብቅሎ ቤት ) ከ32ዓመት በላይ በጋዜጠኝነት ሰርቷል። በቅርብ “የደራ ጨዋታ” የሚል አዲስ የራድዮ ፕሮግራም ከአርቲስት አዜብ ወርቁ ጋር ጀምሯል።
ደረጀ ኃይሌ በጋዜጠኝነት ህይወቱ ዙርያ ሲጠይቅ ብቻ ሳይሆን ሲጠየቅም የማይሰለች፣አዝናኝ ጋዜጠኛ እንደሆነ በዚህ ሳምንት በሰጠው ቃለምልልስ ውስጥ ይገነዘባሉ ፤ አዳምጡት።
https://youtu.be/3J4E2-74SEQ

Interesting! Ethiopian Legend Journalist Dereje Haile Interview with Fana Radio introduction

| Uncategorized |
About The Author
-